Due to inclement weather on January 25, 2026, service will be held on Zoom instead of in person starting at 6.00AM.
በአካባቢያችን ባለው አስከፊ የአየር ሁኔታ ምክንያት፣ የጃንዋሪ 25 ቀን 2026 (ጥር 17 ቀን 2018 ዓ.ም.) አገልግሎት በቤተ ክርስቲያን በአካል ከመገኘት ይልቅ በዙም (Zoom) ብቻ የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።